top of page

መልካም አዲስ ዓመት!

  • Writer: Eisaa Org
    Eisaa Org
  • Sep 4, 2022
  • 1 min read

እንኳን ለአዲስ ዓመት በዓል ዋዜማ በሰላም አደረሳችሁ!

የኢትዮጵያ የኢንፎርሜሽን ሲስተም ኦዲት ማህበር መስራችና የቦርድ ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ቴዎድሮስ ጉዳይ የአዲስ ዓመት ዋዜማን በማስመልከት የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነትን የሚመለከት የጥንቃቄ መልዕክት በቪዲዮ መልክ እንዲህ ያቀርቡታል።


የኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን ሲስተም ኦዲት ማህበር አዲሱ ዓመት የመልካም ሳይበርሰኩሪቲ እና ጥራት ያለው የመረጃ ስርዓት ግንባታ እንዲሆ ይመኝላችኋል።

መልካም እና ጥሩ ጤንነት እንዲሆንላችሁ የኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን ሲስተም ኦዲት ማህበር ከልብ ይመኝላችኋል!



ከኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን ሲስተም ኦዲት ማህበር


 
 
 

Comments


bottom of page